ዜናዎች
16 July 2025
የአረንጓዴ ዐሻራ መረሃ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተያዘዉን ግብ እዉን የሚያደርግ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ገለጸ፡፡ መረሃ ግብሩ የውሃ...
14 July 2025
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 5/2017(ኢዜአ)፦ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን የተመድ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ የተደራጀ መረጃ ተደራሽ...
11 July 2025
አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ
የኢፌዲሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን እና የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በጋራ በመተባበር...
04 July 2025
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ያስገኘዉ ሰላም ዘላቂነት እንዲኖረዉ እና የክልሉ ሕዝብ ሰላም፣ ልማት እና መልካም...
የቅርብ ጊዜያት
July 16, 2025
No posts found
ስለኛ
ተልዕኮ
በመንግስት ተቋማት ወጥ፣ ተናባቢ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የመረጃና ተግባቦት እንዱሁም የመንግስት ኮሙኒኬሽ አመራርና ሥርዏት በመዘርጋት ለሁሉም ዜጎች የመንግስት መረጃን የማግኘት ዕድል በመፈጠር፤የመንግሥት አጀንዳዎች ተቀባይነት እንዱኖራቸው ለማድረግ፤ የኮሙኒኬሽን ተግባራት በጠንካራ፣የምርምር፣ ሙያዊ ብቃትና ፈጠራ ማጎልበት፡፡
ራዕይ
የዜጎችን መንግስታዊ የመረጃ ፍላጎት የሚያሟላ ተአማኒ፣ ውጤታማ እና ቀድሞ ተንባይ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት በ2022 እውን ማዴረግ፤
ዕሴቶች
1. ግልጽነትና ክፍት፣
2. ብዙኃንነትና እኩሌነት፣
3. ተደራሽነት፣ወቅታዊነትና ምላሽ ሰጭነት፣
4. ሙያዊነትና ፈጠራ፣
5. ተኣማንነትና ትክክለኛነት፣