መንግሥት ቢሮክራሲ ላይ ጊዜ ማጥፋት የለበትም
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
በ2014 የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 41 የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ አንድ በመሰብሰብ የኢትዮጵያን ሃብት የማወቅ፣ ተበታትኖ የቆየውን ሃብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር ስራ ተግባራዊ እየሆነ ይገኛል። ተቋሙ ከመመስረቱ አስቀድሞ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ፣ የኦዲት፣ የካፒታል፣ የብድር ጫና እና የኮርፖሬት አስተዳደር ችግር ውስጥ የነበሩ ናቸው። አሁን ላይ በኢትዮጵያ ኢንቨትመንት ሆልዲንግስ ስር የሚገኙ የልማት ድርጅቶች ዘመናዊ የባለቤትነት፣ የአስተዳደር…
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 43
መንግሥት የሐገሪቱን አርሶ አደሮችን ከአካባቢያቸው እና ከክልል የገበያ ስርዓቶች ጋር ለማስተሳሰር የገጠር መንገዶችን እና መሰረታዊ አገልግሎቶችን በማስፋፋት ላይ ይገኛል። ይህም በመላ ሀገሪቱ የሸቀጦች እና የግብዓቶች ዝውውር እንዲሻሻል እያደረገ ነው። እነዚህ ተግባራቶች ይወስድ የነበረውን የጉዞ ስዓት እና የትራንስፖርት ወጪን በመቀነስ አርሶ አደሮች ምርቶቻቸውን በብቃት እንዲሸጡ፣ ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ እንዲሁም እንደ ጤና ጥበቃ፣ ትምህርት እና የግብርና ድጋፍ ያሉ…
“እኔ አምራች ኢንዱስትሪን የሀገራችን ‘የሉዓላዊነት ልብ’ አድርጌ ነው የምመለከተው ምክንያቱም አንዲት ሀገር በምግብ፣ በልብስና በመሰረታዊ ፍላጎቶቿ በሌሎች ላይ ተንጠልጥላ የምታወራው ሉዓላዊነት ሙሉ ሊሆን አይችልም። ላለፉት ዓመታት በንግድና በአገልግሎት ዘርፍ ላይ ብቻ ተንጠልጥለን መቆየታችን ስህተት እንደነበር በመገንዘብ፣ አሁን የጀመርነው ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ንቅናቄ ሀገራችን በራሷ አቅም ፍላጎቶቿን እንድታሟላና እውነተኛ የኢኮኖሚ ነፃነቷን እንድታረጋግጥ ታስቦ የተነደፈ ነው። ይህ የኢንዱስትሪ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት ቀደም ሲል ሀገራዊ የመረጃ ሥርዓቱ በራስ አቅም ላይ ያልተመሠረተ በውጭ ድጋፍ ጥገኝነት ላይ የቆየና የተዓማኒነት ጥያቄዎች የሚነሱበት እንደነበር አንስተዋል። ከዚህ ለመላቀቅ በተደረጉ ቁርጠኛ እርምጃዎች የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርምና የ10 ዓመቱን የልማት ዕቅድ አፈጻጸም ለመከታተል የሚያስችሉ እንደ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት፣ የቱሪዝም መረጃ እና የቢዝነስ…