Similar Posts
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት በሚደረግ ዓለም አቀፍ ጥረት የመፍትሔው አካል መሆን ችላለች፡፡
ሕዳር 21/2018 ዓ.ም በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለዉጥ ማዕቀፍ መሰረት ኢትዮጵያ 32ኛውን የፓርቲዎች ጉባኤ (ኮፕ-32)ን ለማዘጋጀት መመረጧ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ዕውቅና የሚሰጥ ነዉ፡፡ ይህ ዉሳኔ በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ ዕድል በመሆኑ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና በመቆጣጠር ሂደት ዉስጥ የመሪነት ሚናዋን በተግባር እንድታሳይ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ የጉባዔዉ ዝግጅት ኢትዮጵያን እንደ ተሳታፊ…
ሀገራዊ የልማት እቅዱ የተገኙ እምርታዊ ዉጤቶችን የሚያስቀጥልና የተደመረ አቅምን የሚፈጥር ነዉ- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
የ2018 ሀገራዊ የልማት አቅድ በሁሉም ዘርፎች የተገኙ እምርታዊ ዉጤቶችን የሚያስቀጥልና ለላቀ ዉጤት የተደመረ አቅም የሚፈጥር እቅድ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአገልግሎቱ አመራርና ሰራተኞችም በእቅዱ ላይ ዛሬ ዉይይት አድርገዋል፡፡ የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ሀገራዊ እቅዱን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፣ ኢትዮጵያ በ2017 ዓ.ም በሁሉም ዘርፎች ያስመዘገበችዉ የኢኮኖሚ እድገት እምርታ የታየበት መሆኑን…
እንደ ሀገር ለተመዘገቡ የልማትና ዲሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
(ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም) በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት እንደ ሀገር የተመዘገቡ በርካታ የልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድን በአዳማ ከተማ እየገመገሙ ነው። የተቋሙ የዘንድሮ አፈጻጸም ከባለፈዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር ዉጤታማ የኮሙኒኬሽን ሥራዎች…
“ምሁር ማነው?”
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ እያቀረቡ ይገኛሉ። የአካዳሚያዊ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ገለጻው እየተሰጠ ይገኛል። የዛሬው መርሃ ግብር 75ኛ ዓመት በዓሉን ለማክበር ላለፉት ሳምንታት ሲደረጉ የነበሩ ተከታታይ ገለጻዎች እና ፕሮግራሞች ማጠቃለያ ነው። #PMOEthiopia…
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
Post Views: 29
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝደንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጠናዊ ትስስር እና አኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 20

