Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ወርቁም፣ ቡናውም፣ መልካም ስራ ወዳድ ሰውም፣ ተፈጥሮውም ያለው እናንተ ጋር ነው። ይሄ በኮትሮባንድ፣ በስርቆት እንዳይጠፋ ጠብቃችሁ ከባቢውን ለማልማት እና ለሌሎች ለመትረፍ እንድትተጉ አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 92
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ “ፍቼ ጫምባላላ” በዓል አስመልክቶ በሲዳምኛ ቋንቋ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት !
“Itophiya, Sidaama Hawalle Fichee Cambalaallate Ayyaanira Keerunni Iillishino’ne! Fichee Cambalaallate Ayyaani Sidaamu dagara sooreessa ayyaanaati. Kuni ayyaani giddosi amadino baxilllu, mittimma, kalaqamunna qarqaru agarooshshi hornyubbasi korkaatinni UNESCote maareekkamino bayra ayyaanaati. Fichee Cambalaalla Sidaamu annuwa gordu godowa agananna beeddahe hattono arrishshonna baattote orte xiinxallite lowo egennonninna qorowonni tenne ilamara ragisiissino ayyaanaati. Albi annuwa lowo waaga baatte…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ዛሬ ተቀብለዋል።
ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ መረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 91
ኢትዮጵያ ለአፍሪካዊያን ያላትን አብሮነት የምታጸናበት ታሪካዊ መድረክ
ኢትዮጵያ በአህጉራዊ የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ እና በዲፕሎማሲያዊ ሚናዋ አፍሪካ የአንድነት ድምፅ እንዲኖራት እያደረገች ያለችው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፣ ሀገራችን በሰላም ማስከበር ስምሪቶች ቀዳሚ ተሳትፎ በማድረግ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ስምምነትን በፍጥነት በማጽደቅ እና ለተለያዩ አህጉራዊ ተቋማት የመሠረተ ልማት ድጋፍ በማቅረብ ረገድ ያላትን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 49
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር ከምርት ሉዓላዊነት ወደ ቴክኖሎጂ ልዕልና !
ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር በቁጥር ከሚገለጽ የኢኮኖሚ ዕድገት ፍላጎት በላይ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት የምናረጋግጥበት ወሳኝ ምሶሶ ነው ። መንግሥት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ‘የሉዓላዊነት ልብ’ አድርጎ በመቅረጽ፣ መሠረታዊ ፍላጎቶቻችንን በራሳችን አቅም በመሸፈን ከውጭ ጫና እና ጥገኝነት ነፃ የሆነ ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ ነፃነት ለመገንባት በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየተጋ ይገኛል። ይህ መዋቅራዊ ሽግግር ተግዳሮቶችን ወደ ስትራቴጂካዊ ድል በመቀየር፣ የኢትዮጵያን…




