Similar Posts
ኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 91
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ባለፉት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ሂደቱ ወደፊት እንዲራመድ በትዕግስት እና ከፍ ባለ የሞያ ስነ-ምግባር በማከናወን አሁን ያለበት ምዕራፍ ያደረሱትን ሁሉንም ኮሚሽነሮች አመሰግናለሁ። የምክክር ባህል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት እጅግ አስፈላጊ ነው። ጠንካራ የሲቪክ ማኅበረሰብ ባህል ግንባታ ደግሞ ያላሰለሰ የመነጋገር ልምምድ እና የሰከነ የወል መደማመጥን ግድ ይላል። የእስካሁን ሂደቱም በማኅበረሰባችን በየደረጃው የመደማመጥን ከፍ ያለ…
“ጠንካራ ሀገረ መንግስት ለመገንባት፣ ከቁልፍ ጉዳዮች አንዱ ሉዓላዊነት”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 46
ግንባታው የተጀመረው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲጠናቀቅ ይህን ይመስላል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 90
እንኳን ደስ አለን! – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዛሬ ኢትዮጵያ ከ805 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል ታላቅ ታሪክ መፃፏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ አድርገዋል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 32
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙትን የቶዮ ሶላር ኢነርጅ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን እና ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካን መርቀን ከፍተናል። የሶላር መሠረተ ልማቶቹ በጋራ በዓመት 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል የሚያመነጩ ሲሆን፤ የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ደግሞ በዓመት 900 ቶን ኦክስጅን፣ 40,000 ቶን ናይትሮጅን እና 7ቶን ሃይድሮጅን ያቀርባል። እነዚህ አራት ፕሮጀክቶች ለዜጎች…

