Similar Posts
ለውጡና የለውጡ ፍሬዎች
በሕዝብ ግፊትና በፓርቲ ሳቢነት የመጣው ሀገራዊ ለውጥ፣ የመጀመሪያውን ምእራፍ እየተሻገረ ነው፡፡ በዚህ የመጀመሪያ ምእራፍ የለውጡን ሐሳቦች በቃልና በተግባር ተገልጠዋል፡፡ የለውጡ ፈተናዎችም አካል ገዝተው በሚገባ በመገለጣቸው ሕዝብ ዐውቆ እንዲታገላቸው ተደርጓል፡፡ ይሄም የለውጡን ፍሬዎች ለማጎምራት፣ የለውጡን ፈተናዎችንም ለመርታት ዕድል ሰጥቷል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ሲጠየቁ የነበሩ ጥያቄዎች ከቃል አልፈው ተግባራዊ ምላሽ አግኝተዋል፡፡ የፖሊሲ፣ የሕግ…
የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የበጀት ዓመቱን የሦስተኛውን 100 ቀናት ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት ስምንት ዓመታት የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም በቋሚነት ለመከታተልና ለመገምገም የ100 ቀናት የሥራ ግምገማ ሞዴልን ተቋማዊ ማድረጋቸው ይታወሳል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 62
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው። ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎችና ጎብኝዎች የሚገናኙበት ሥፍራ መሆን…
ከህልም ወደ ተግባር – አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌታዊ ጉዞ በላቀ ምዕራፍ ላይ
ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ በ”ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርም” ማዕቀፍ ውስጥ የኢኮኖሚ እድገታችን ዋነኛ ምሰሶ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። በ”ገበታ ለትውልድ” መርሃግብር የተከናወኑ የልማት ስራዎች የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን ከዘመናዊ ጥበብ ጋር በማቀናጀት ለኢትዮጵያ አዲስ ገጽታና ክብር እየገነቡ ነው። እነዚህ ፕሮጀክቶች ታሪካዊ እሴቶቻችንን ጠብቆ ለትውልድ ከማሻገር ባለፈ፣ ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንትና የሁነት ቱሪዝም ተመራጭ መዳረሻ በማድረግ የማህበረሰቡን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሞዛምቢኩ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ጋር ያደረጉት ውይይት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 36
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ።ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል ልባዊ ደስታዬንና መልካም ምኞቴን ልገልጽ እወዳለሁ። በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦቻችን የጋራ ብልጽግና እንዲሁም ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 38
