በአዲስ አበባ እምብርት የተጀመረው ታላቅ ርዕይ፣ ዛሬ መላው ሀገርን አቅፎ፣ በተግባር እየተገለጠ፣ አዲስ ትውልድን ለከፍታ እያነቃቃ ይገኛል!
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን?
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን?
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁም ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ጋር በመሆን ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 29
የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ የኢንዱስትሪ እድገትን እና ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን መሰረት ያደረጉ የተለያዩ የአምራች ዘርፉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት መርተዋል፤ በዚህም የፋይናንስ አቅርቦትን ማሳደግ ላይ ያተኮረውን 4ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በይፋ የከፈቱ ሲሆን፣ የወጣቶችን የስራ እድል ለማስፋፋትም በአዲስ ኣበባ የሚገኘውን የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 36
“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ወቅት ላይ እንገኛለን። ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ በሆኑበት በዚህ ወቅት፣ አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 31
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 41
“አረንጓዴ ዐሻራ የመበልጸግ ጉዞ አንዱ ሰበዝ! • ሥልጣኔ የነጠላ ተግባር ውጤት አይደለም፤ የአንድ ዘርፍ እድገትም ብቻውን አያሰለጥንም • የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን የአንድ ሰሞን ዘመቻ አይደለም፤ የአጭር ጊዜ ግብን ታሳቢ ያደረገ ቁንጽል እርምጃ አይደለም! • አረንጓዴ ዐሻራ፦ የትልቁ ዓላማችን አንድ ሰበዝ ነው። እንደ ሀገር የመበልጸግና የሁለንተናዊ እድገት ጉዟችን አካል ነው። አረንጓዴ ዐሻራ፤ ሌላኛው የሥልጣኔ መሰረት! •…