Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ይህ ተፈጥሯዊ ይዘቱ የተጠበቀ ስፍራ ለዱር እንስሳት ግዙፍ መጠለያ ከመሆኑም ባለፈ ለቱሪዝም ዘርፍ ሰፊ ዕድል የሚከፍት ነው። ተፈጥሯዊ ሥነ-ምህዳርን ጠብቆ የያዘና ፣ የአጥቢ እንስሳት ዝርያዎች፣ ለተለያዩ የወፍ ዓይነቶች እንዲሁም የዕፅዋት ዓይነቶች እንደ ዋነኛ መኖሪያነት ያገለግላል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 56
የ”አምስት ሚሊዮን ኮደርስ” ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ ( Link )በመጠቀም መመዝገብ እና ስልጠና መዉሰድ ይችላሉ::
Link :- https://ethiocoders.et/ Post Views: 2,917
ማንኛዋም ሴት ከህልሟ እንዳትደርስ፤ ያሰበችውን ሰርታ እንዳታሳካ እንቅፋት የሚሆኑባትን ፆታዊ ጥቃቶች ማስቆም የሁላችንም ኃፊነት ሊሆን ይገባል……
ማንኛዋም ሴት ከህልሟ እንዳትደርስ፤ ያሰበችውን ሰርታ እንዳታሳካ እንቅፋት የሚሆኑባትን ፆታዊ ጥቃቶች ማስቆም የሁላችንም ኃፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰራተኞችና አመራሮች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር በተመሰረተው ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች መቆያና መልሶ ማቋቋሚያ ማእከል ተገኝተው ድጋፍ በማድረግ በጋራ አክብረዋል። አገልግሎቱ የንፅህና መጠበቂያና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ያደረጉት ልዩ አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 48
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ልማት፤ የወንዝ ዳርቻዎችን ከማስዋብ ያለፈ ፋይዳን የያዘ ፕሮጀክት ነው! ከእንጦጦ እስከ ፒኮክ፣ እንዲሁም ከእንጦጦ እስከ ቀበና ባለው መስመር የሚከናወነው መጠነ ሰፊ የከተማ ትራንስፎርሜሽን፤ ከወንዞቹ ባሻገር እስከ 50 ሜትር የሚዘልቅ ሲሆን፤ የአረንጓዴ ኮሪደሮችን፣ የሕዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎችን፣ የእግረኛ መንገዶችን፣ የመዝናኛ ስፍራዎችን እና የንግድ ቦታዎችን ልማት ያካተተ ሲሆን ከተማዋንም በእጅጉ የቀየረ ነው። የፕሮጀክቱን አስፈላጊነት…
የመደመር መተግበርያ
መተግበሪያውን ከPlay Store ወይም App Store ላይ ማግኘት ይቻላል። ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details… ለ IOS: https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015 #መደመር #PMOEthiopia Post Views: 75


