Similar Posts
የጸና ቃልኪዳን፤ በለውጥ ላይ ያለች ሀገር!
▸ የአፍሪካ ግዙፉ ግድብ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ፣ ▸ የ48+ ቢሊዮን ችግኞች ተከላ፤ ለተፈጥሮና ለሥነ-ምህዳር መታደስ ▸ ከተሞች ፈክተዋል፣ ገጠሮች እየዘመኑ ነው፣ መንገዶች፣ አረንጓዴ ልማትና ዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች ተደራሽ እየሆኑ ነው ▸መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፦ ምቹና ከቢሮክራሲ የጸዳ የመንግሥት አገልግሎትን ለዜጎች ማድረስ #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 63
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ልዩ ቆይታ ክፍል 4
Post Views: 211
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
#GCS ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 50
ሁለንተናዊ ትብብር የኢትዮ-ቻይና አጋርነት የጀርባ አጥንት ነው
የኢትዮ-ቻይና የንግድ ልዉዉጡ ከ13 ቢሊዮን ዶላር በልጧል ። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ታኅሳስ 30/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለው የኢኮኖሚ ትብብር ቀጣይነት ባለው መልኩ እያደገ በመምጣቱ በሁሉቱ ሀገራት ያለዉን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰትን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲስፋፋ አድርጓል፡፡ በዚህም የሁለትዮሽ የንግድ ለዉዉጥ ከ13 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የበለጠ ሲሆን፣ ይህም ቻይና ኢትዮጵያን ዋንኛ የንግድ አጋር በማድርግ ግንኙነቷን…
በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ዓበይት ስኬቶች | በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 38
የሀገር ውስጥ የነዳጅ አቅርቦትን እንዴት ማስቀጠል ተቻለ? የኢትዮጵያ አየር መንገድስ በአለም አቀፉ የነዳጅ ቀውስ እንዴት ሥራ አላቆሙም ? ኢትዮጵያዊያን ይህንን ጥያቄ ሊጠይቁ ይገባል !!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግሥት የሚከተለው የጠራና ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱትን ፈታኝ የኢኮኖሚና የነዳጅ ቀውሶች በጽናት እንድትመክት የሚያስችል ጠንካራ ሉዓላዊ አቅም አጎናጽፏታል። ይህ ሀገራዊ የጽናት ልዕልና በተጨባጭ የታየው እንደ ሊፍታንዛ ያሉ ግዙፍ የአውሮፓ አየር መንገዶች በነዳጅ እጥረት አቅም አንሷቸው በረራ እስከመቀነስና ሌሎች ሀገራት ደግሞ በአጭር ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በረራ ለማቋረጥ…
