በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ መልዕክት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ። አንደኛው የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ነው። የኤሌክትሪክ ተደራሽነት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ምግብ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ጋጄቶች ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። በመሆኑም በሁሉም አማራጮች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማስፋት አለብን። ሁለተኛው የኢንተርኔት ትስስር ነው። በርካታ ከተሞች የኢንተርኔት ትስስር ተጠቃሚ ሆነዋል። ነገር ግን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይህን ትስስር በሁሉም አካባቢዎች…
በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ትልቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውጤት እንደሚያስገኙ ከታመነባቸው እርምጃዎች መካከል የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያዘጋጁት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጉብኝት መርሃግብር የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን በመጎብኘት ዛሬ ተጀምሯል። ጉብኝቱን የመሩት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) 55…
“የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ።ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል ልባዊ ደስታዬንና መልካም ምኞቴን ልገልጽ እወዳለሁ። በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት እና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሕዝቦቻችን የጋራ ብልጽግና እንዲሁም ለቀጣናችን ሰላምና መረጋጋት መጠናከር መሰረት እንዲሆን እመኛለሁ።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
ይህ ጉዞ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር ከግብርና ጥገኝነት ወደ ኢንዱስትሪ በማዞር፣ የውጭ ምንዛሬን በማዳን እና የሥራ ዕድልን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።ዘርፉ ከሰነቃቸው ዐበይት ዓላማዎች አንዱ፤ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የንግድ ሚዛኑን ማስተካከል ሲሆን ይህ ጥረት ባለፉት አራት ዓመታት አስደሳች ውጤቶችን አስገኝቷል፦የውጭ ምንዛሬ ገቢ፦የአምራች ኢንዱስትሪው የወጪ ንግድ በ2014 ከነበረበት 358 ሚሊዮን ዶላር፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 32
አቶ አሕመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ PMOEthiopia Post Views: 75