Similar Posts
በኅዳሴ ግድብ ምረቃ ላይ የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት መንግሥታት ተጋብዘዋል፡- መንግሥት
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ አተኩረው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኃይል አቅርቦት እና የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮችን በተመለከተ ለተነሡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያም በቀጣይ መስከረም ታላቁ የኅዳሴ ግድብ እንደሚመረቅ በመግለጽ በመርሐ ግብሩ ላይ ከግድቡ ተጠቃሚ የኾኑ የታችኞቹ የተፋሰስ አገራት መንግሥታት እንዲታደሙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዓባይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛው መደበኛ ስብሰባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰላምና ደህንነት፣ ኢኮኖሚ፣ ጤና፣ ትምህርት፣ የውጭ ግንኙነትን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ዙሪያ የመንግሥትን አፈጻጸም እና የቀጣይ እቅዶች አብራርተዋል። የፕሪቶሪያው ስምምነት ጦርነቱን ለማቆም የተደረገ መሆኑን ጠቅሰው፣ በአሁኑ ወቅት በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና በክልሉ የሚታዩ አዳዲስ ውጥረቶችን እንዲሁም የክልሉን ሰላም ለማደናቀፍ የሚደረጉ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በጀግኖቻችን መዘከሪያ እና የከተማችን አዲስ ገፅታ በሆነው በአዲስ ስፖርት ፓርክ ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 90
“መርከብህን አፍርሰህ ጀልባ አትገንባ፤ ጀልባ ውቅያኖስን አያሻግርህምና።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ Post Views: 73
በሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ የተገኙ እመርታዎች: ‘እናት ሀገርን’ በተግባር መገንባት!
EthiopiaDelivers PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 77
“በምግብ ራስን መቻል ዋነኛ አጀንዳዎችን ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 262

