በ8 ሰዓት ውስጥ 650 ሚሊዮን ችግኝ ተተክሏል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 30
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 26
የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ዓመታት የወሰዳቸው እርምጃዎች፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬን ከዴሞክራሲያዊ ምህዳር መስፋፋትና ከአዎንታዊ የዓለም አቀፍ ገጽታ ግንባታ ጋር ለማጣመር የተደረገ ጥረት ሲሆን ይህ የለውጥ ጉዞ ለቀጣይ የሀገሪቱ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ነው። የመጀመሪያው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት፣ ከእድገት ወደ ጥራት የሀገር አቀፍ ልማት በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የሚያሳዩት እርምጃዎች፣ የኢኮኖሚ ዕድገቱን ከመጠን (Quantity) ወደ ጥራት (Quality) ለማሸጋገር ያለመ…
“አብዛኛው አሁን ያለንበት ችግር፤ የማይሰሩ እጆች፣ በሚናገሩ አፎች ብቻ ተይዘው ልማት የሚመጣ፣ ሰላም የሚመጣ፣ ብልጽግና የሚረጋገጥ ይመስላቸዋል።” Post Views: 65
የዲጂታል መታወቂያ አሁን ባለንበት ዓለም የኢኮኖሚና የማህበራዊ ትስስርን እየቀየረ ያለ የቴክኖሎጂ አብዮት ነዉ፡፡ በኢትዮጵያም “ፋይዳ” መታወቂያ የዚህ ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ አንዱ አካል እየሆነ ሲሆን እንደ ስንጋፖር፣ ህንድ እና ኢስቶኒያ ያሉ ሀገራት የዲጂታል መታወቂያን በመጠቀም አብዛኛዎቹን የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል በመቀየር የዜጎቻቸውን ሁለንተናዊ አገልግሎት በማዘመን ተጠቃሽ ሀገራት ናቸዉ ፡፡ የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ የዲጂታል መታወቂያን ስራ ላይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዎች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሳባ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኢትዮጵያ የብዝሃ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመከተሏ ዘርፈ ብዙ ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከዚህ ቀደም ግብርና መር የነበረው፣ አሁን ግብርናን ጨምሮ በማኑፋክቸሪንግ ፣በማዕድን፣ በቱሪዝም ፣በእንዱስትሪ እና በተክኖሎጂ…