Similar Posts
የመደመር መተግበርያ
መተግበሪያውን ከPlay Store ወይም App Store ላይ ማግኘት ይቻላል። ለ አንድሮይድ ስልክ፡ https://play.google.com/store/apps/details… ለ IOS: https://apps.apple.com/ae/app/medemer-books/id6756063015 #መደመር #PMOEthiopia Post Views: 68
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት PMOEthiopia Post Views: 69
ኢትዮጵያውያን መርጠዋል፤ ኢትዮጵያ አሸንፋለች!
ግንቦት 25 2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ከዜጎቿ የፈለገችዉን ኹሉ በፈለገችው ጊዜና ኹኔታ የምታገኝ ሀገር ናት፡፡ ለሀገራቸዉ የተጠየቁትን ሁሉ ለመስጠት ወደኋላ የማይሉ ዜጎች ስላሏት በእጅጉ ኮርታለች፡፡ ከዓድዋ እስከ ሕዳሴ ግድብ፣ ከወገን ለወገን መረዳዳት እስከ አረንጓዴ ዐሻራ የዜጎቿን ተሳትፎ ጠይቃ፣ ከመሻቷ በላይ ተሳትክቶላታል፡፡ ዛሬ የተደገመዉም ይኸው ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲን ማንበር፣ በግልጽና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ መንግሥትን…
የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባትን ኢትዮጵያ ዕውን እናደርጋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ በውይይቱም በተሰሩ ዋና ዋና ሥራዎች እና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር ምክክር መደረጉን ገልፀዋል፡፡ የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባትን ኢትዮጵያ ዕውን እናደርጋለን ሲሉም አስገንዝበዋል፡፡ Post Views: 268
ዲጂታል ኢኮኖሚን ወደ ምርታማነት የመቀየር ሂደት በኢትዮጵያ
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማካሪ የሆኑት ሚሪያም ሰዒድ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ተበታትነው የነበሩ አሠራሮችን በዲጂታል ማንነት፣ በክፍያ እና በዳታ ልውውጥ የተቀናጁ የኢኮኖሚ መዋቅሮች ውስጥ በማስገባት፣ የመንግሥት አገልግሎቶችን በማገናኘት እንዲሁም የሃገር በቀል አቅምን በጋራ በማሳደግ፣ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ምቹ የሆነ የኢኮኖሚ መሠረት እየጣለችና ይሄንኑ ሪፎርም ወደ ምርታማነት እየቀየረች እንደምትገኝ አብራርተዋል። Post Views: 61
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ይህ ተፈጥሯዊ ይዘቱ የተጠበቀ ስፍራ ለዱር እንስሳት ግዙፍ መጠለያ ከመሆኑም ባለፈ ለቱሪዝም ዘርፍ ሰፊ ዕድል የሚከፍት ነው። ተፈጥሯዊ ሥነ-ምህዳርን ጠብቆ የያዘና ፣ የአጥቢ እንስሳት ዝርያዎች፣ ለተለያዩ የወፍ ዓይነቶች እንዲሁም የዕፅዋት ዓይነቶች እንደ ዋነኛ መኖሪያነት ያገለግላል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 51








