አዲስ ስፖርት ፓርክ፤ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የስፖርትና የውበት አሻራ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
“የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ የተከበሩ ካያ ካላስን ዛሬ ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በአውሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ላይ የመከርን ሲሆን በጋራ ጥቅሞች እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሃሳብ ተለዋውጠናል።በተጨማሪም ትኩረት የሚሹና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መሰረት ባደረገው ውይይታችን፤ ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ይበልጥ ለማሳደግና ለማስፋፋት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ መክረናል።”…
ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ ዐቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ዐዲስ የፓን አፍሪካኒዝም አብነት መኾኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዉ አርቲ አፍሪካ ባዘጋጀዉ የአፍሪካ የሚዲያ ዕውቅና መድረክ ዋዜማ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ማእከልነቷን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም በማሳካት እንደገና ማስቀጠሏን አመልክተዋል፡፡…
መጋቢት 21/2018 ዓ.ም የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት አገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናትና ስኬት ወደ ተግባር ቀይሯል። የዚህ ታሪካዊ ሽግግር ዋነኛ ስኬት ለዘመናት ኢትዮጵያን ሲንድ የነበረውን “የመሐል እና የዳር” አግላይ ፖለቲካዊ ትርክት በመስበር እያንዳንዱ ዜጋና እያንዳንዱ አካባቢ የሥልጣንና የሀብት…
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ የተመረቀው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት ከያዛቸው መሰረተ ልማቶች ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፤ - የወንዝ ልማት፦ 1 ትልቅ ግድብ፣ 16 አነስተኛ ግድቦች፣ 3 ቼክ ዳሞች እና 20.2 ኪ.ሜ የድጋፍ ግንብ። - የወንዝ ዳርቻ ልማት፦ 36,928 ካ.ሜ የአፈር እና ስነ-ምህዳር ጥበቃ ስራዎች (የኮንሶ ጋቢዮን እና እርከን)። - አረንጓዴ ልማት፦ 59.7 ሄክታር…
#PMOEthiopia Post Views: 44
የካቲት 7/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት! የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ከገቢራዊ ዲፕሎማሲ ወደ ስልታዊ አጋርነት በመሸጋገር፣ ሀገራዊ ጥቅሟን ከቀጠናዊ ትስስር ጋር ያስታረቀበት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። በአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና አዲስ አበባ፣ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ፣ በአፍሪካና አውሮፓ አህጉራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ያሸጋገረ ኩነት ተደርጎ ሊወሰድ…