በአዲስ አበባ እምብርት የተጀመረው ታላቅ ርዕይ፣ ዛሬ መላው ሀገርን አቅፎ፣ በተግባር እየተገለጠ፣ አዲስ ትውልድን ለከፍታ እያነቃቃ ይገኛል!
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን?
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን?
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ውሃ ከአንድ የተፈጥሮ ሀብትነት ባለፈ የአህጉሪቱ የልማት፣ የፈጠራ እና የመረጋጋት መሰረት መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ ውሃ የከተሞቻችንን ቅርጽ፣ የእርሻ ስራችንን፣ ጤናንና ሰላምን የሚወስን ዋነኛ ተዋናይ ነው። ኢትዮጵያም ኃላፊነት የተሞላበት የውሃ ሀብት አስተዳደር ለልማት መፋጠን ያለውን ወሳኝ ሚና በተግባር እያሳየች…
“ዛሬ ጠዋት የስራ ዘመኑን ሶስተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈፃፀም ከዘጠኝ ወራት አጠቃላይ አፈፃፀም ጎን ለጎን መገምገም ጀምረናል። ለእድገት አመቺ ካልነበረው እና በደካማ የተቋማት እና የፖለቲካ ማዕቀፍ ፣ በታጠረ የግል ዘርፍ ተሳትፎ እንዲሁም ውጤታማ ባልነበረ የቁጥጥር ከባቢ ከሚገለጠው የኢኮኖሚ መልክ ወጥተናል። የግሉ ዘርፍ ደካማ ውድድር ውስጥ ነበር፤ በመንግሥት ሥር የነበሩ በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው የንግድ…
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 50
#Ethiopia#PMOEthiopia Post Views: 55
“መሪ ራሱን ያሸነፈ፣ ጊዜን ያተረፈ፣ ሀሳብን የገዛ፣ ግብን የተለመና ሌሎችንም የማረከ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 105
መንግሥት የሐገሪቱን አርሶ አደሮችን ከአካባቢያቸው እና ከክልል የገበያ ስርዓቶች ጋር ለማስተሳሰር የገጠር መንገዶችን እና መሰረታዊ አገልግሎቶችን በማስፋፋት ላይ ይገኛል። ይህም በመላ ሀገሪቱ የሸቀጦች እና የግብዓቶች ዝውውር እንዲሻሻል እያደረገ ነው። እነዚህ ተግባራቶች ይወስድ የነበረውን የጉዞ ስዓት እና የትራንስፖርት ወጪን በመቀነስ አርሶ አደሮች ምርቶቻቸውን በብቃት እንዲሸጡ፣ ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ እንዲሁም እንደ ጤና ጥበቃ፣ ትምህርት እና የግብርና ድጋፍ ያሉ…