ኢትዮጵያ ከሰው ልጅ ታሪክ የጥንታዊ ሥልጣኔ መነሻዎች አንዷ ናት
“ኢትዮጵያ ከሰው ልጅ ታሪክ የጥንታዊ ሥልጣኔ መነሻዎች አንዷ ናት። በተራሮች፣ ሸለቆዎችና በኢትዮጵያውያን ልብ ታሪክ አለ” ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ
“ኢትዮጵያ ከሰው ልጅ ታሪክ የጥንታዊ ሥልጣኔ መነሻዎች አንዷ ናት። በተራሮች፣ ሸለቆዎችና በኢትዮጵያውያን ልብ ታሪክ አለ” ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
Post Views: 72
ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች! የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ተከላ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል አሻራቸዉን አኑረዋል፡፡ Post Views: 604
የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ቴክኖሎጂን ለኢትዮጵያ ሁሉ አቀፍ ልማት በማዋል ረገድ የላቀ ትብብር እና የፈጠራ ስራዎች ወሳኝ ሚና ያላቸዉ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዛሬ ግንቦት 8/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል የተጀመረዉን የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክሲፖ (ኢቴክስ ኤክስፖ 2025) ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋፋትና ለሀገሪቱ ልማት ላይ…
ለጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን መዐከል የተደረገ የክብር ግብዣ። A night of diplomacy and grandeur State Banquet honoring Prime Minister Narendra Modi held at the Addis International Convention Center. #PMOEthiopia Post Views: 111
Post Views: 1,554