እንግዳ ተቀባይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአለም መሪዎችን በፍጥነት በመለወጥ ላይ ወዳለችው መዲናዋ መቀበሏን ቀጥላለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 54
መንግሥት ሀገር በቀል ሪፎርሞችን በመተግበር፣ ኢኮኖሚውን ለውድድር ክፍት በማድረግ እና ስር የሰደዱ መዋቅራዊና ኢኮኖሚያዊ ማነቆዎችን በስኬት በመሻገር ተጨባጭ ለውጦች እንዲመዘገቡ አድርጓል ። ባለፉት ዘጠኝ ወራት የታየው የ9.2 በመቶ ዕድገት በቀጣይ ወደ 10.2 በመቶ ከፍ ይላል ተብሎ ይጠበቃል። የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከ8 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ወጥተው 2.1 ትሪሊዮን ብር ገቢ አስገኝተዋል። በ2,153 የኢንቨስትመንት ፈቃዶችና በማምረቻ ዘርፉ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 84
“እናት በከፍታ፣ እናት በዝቅታ በእናትነቷ ልጆቿን ስለማትተው የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን መተኪያ የሌላት እናት መሆኗን ተገንዝበን በጋራ በመደመር እንደ ትላንትናዎቹ ጀግኖች የኢትዮጵያን ጽናትና ልዕልና ማረጋገጥ ከሁላችንም የሚጠበቅ ይሆናል።” ETAF90 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት PMOEthiopia Post Views: 73