Similar Posts
የሕፃናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ለኢትዮጵያ ቁልፍ በዘርፉ የተወሰደ የማስተካከያ እርምጃ ነው።
ምክንያቱም ህፃናት በትምህርታቸውና በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት በማስጨበጥ ለዘላቂ ትምህርትና ለግል ስኬታማነት መሰረት ይጥላል። ጥራት ያለው የቅድመ-መደበኛ ትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋፋት፣ መምህራንን ለማሰልጠን፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የመማሪያ አካባቢን ለመፍጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የመዋለ ህፃናት ትምህርት ቤቶች እየተቋቋሙ ይገኛሉ። ቅድመ መደበኛ ትምህርት አገልግሎት ባልተዳረሰባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ዘንድ በመድረስ እኩልነትን ያረጋግጣል፣ ማህበራዊና የአስተሳሰብ እድገትን…
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሰበሰብ፣ ጉልበቱን፣ ሀብቱን፣ ዕውቀቱን ሲደምር በጣም በርካታ ችግሮችን መፍታት ይችላል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 28
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 49
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ያደረጉት አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 12
“እንግዳ ተቀባይ ያድርገን!”
#DineForGenerations #PMOEthiopia Post Views: 47
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው። #VisitEthiopia #PMOEthiopia Post Views: 58

