Similar Posts
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረጋችሁት 7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ኢትዮጵያውያን ልትኮሩ ይገባል።
የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 45
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር መክረናል። በቆይታችንም በዋና ዋና የብሪክስ ቅድመ-አጀንዳዎች እና በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለውን ሁለገብ ትብብር የበለጠ በሚያጠናክሩ ሂደቶች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።” Post Views: 20
ከፕሬዝዳንት ረጀብ ኤርዶጋን ጋር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
Post Views: 69
“ባለፉት 7 ዓመታት የኢትዮጵያ ቅርሶችን አስመልሰናል ፣ ቅርሶችን ጠግነን አደሰናል ፣የሚጎልቱንም ገንብተናል ።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 26
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከህዳር 25/2017 ዓ.ም ጀምረው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸው ሥራቸውን ጀምረዋል። መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ተመኝተናል!! Post Views: 343
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለመገንባትና በዋና ዋና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለመፍጠር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የተናበቡ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ለመገንባትና በዋና ዋና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለመፍጠር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የተናበቡ ሊሆኑ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ከበደ ደሲሳ ለሁለት ቀናት በአዳማ ሲካሄድ የነበረው የፌዴራል እና የክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ የጋራ መድረክ ማጠቃለያ ላይ እንደተናሩት የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን ሥራዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ በቅንጅት፣ በመናነብና…
