Similar Posts
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፤ የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ውስጥ መረጋጋትንና ተዓማኒነትን መልሶ ማምጣቱን ገልጸው፤ ይህም የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር፣ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ነፃ በማድረግ፣ የገንዘብና የፊስካል ፖሊሲን በማዘመን፣ እንዲሁም ለዘላቂና አካታች ዕድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የፋይናንስ ዘርፉን በማጠናከር የተገኘ መሆኑን አብራርተዋል። Post Views: 84
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
መጪዉን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል:: እንዲሁም በጸ/ቤቱ ድጋፍ ለሚያድጉ ሕፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ አበርክተዋል። Post Views: 50
“አርሶ-አደሮች ጤናቸው የተጠበቀ እንዲሆን፣ ኑሮዋቸው እንዲስተካከል ሞዴል ቤቶች እየገነባን ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 53
የምጣኔ ኃብት ሪፎርም መነሻና አቅጣጫ
ሀገር በቀል የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ሥራዎችአንደኛ በመንግሥት እጅ የነበሩትን የልማት ተቋማት ወደ ግሉ ዘርፍ ማስተላለፍ (Privatization)፣ ሁለተኛ የንግድ አሠራር ማሻሻያ (Ease of doing business) ሦስተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና የውጭ እዳ አከፋፈል ችግሮችን ለመፍታት የተሰሩ ማሻሻያዎች ናቸው።የግሉን ዘርፍ ከመንግሥት ጋር በጋራ ለማሳተፍ በወጣው አዋጅ የግሉ ዘርፍ እንዴት ተሳትፎ ማድረግ እንደሚችል መንግሥት ዝርዝር መረጃ ሰጥቷል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን…
ሀገራችንን እንወቅ፣ እንውደድ፣ እንኩራበት ይህ አስደናቂ ምድር የእኛው ነውና!
Post Views: 44
“የዓድዋ ትሩፋት አፍሪካዊያን የጋራ ራዕይን ሰንቆ እንዲተጉ ያደረገ ድል ነው”
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ተከበረ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ታሪካዊዉ የዘንድሮ የዓድዋ ድል በዓል፣ “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሐመድ እና የቀድሞው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፤ አርበኞች፣ የመከላከያና የፀጥታ አካላት አመራሮች፣ ዲፕሎማቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
