ከተሞች በአዲስ ምናብ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
በቅርቡ የአለም ምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን ሰብአዊ ድጋፍ ለጊዜው መግታታቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል። ከዚሁ ጋር በተገናኘ መንግስት ከአጋር አካላቱ ጋር በጋራ በመሆን የአሰራር ክፍተት አለባቸው የተባሉትን ለመፈተሽ፤ ማሻሻያ ለማድረግና ህገወጥ ተግባራትም ተፈፅመው ከተገኙ አጣርቶ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ይህንንም ተከትሎ በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መሪነት ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት…
Post Views: 279
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ 4(2) እና የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም ባቀረቡት መሠረት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት…
ታኅሳስ 13/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ምክንያቱም ከሰላም የበለጠ ምንም ነገር የሌለ በመሆኑ፡፡ ሰላም ለሰው ልጅ እድገትም ሆነ ለሀገር ግንባታ ሂደት ዋንኛዉ መነሻ ነው፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የተደረጉ ሕዝባዊ ዉይይቶች የሕዝብ ድምጽ ጎልቶ እንዲሰማ ማድረጉንና ሕዝቡ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ቁርጠኛ መሆኑን የታየበት ሁነኛ መድረክ ነበር፡፡ የዉይይቱ ተሳታፊዎች…
በዛሬዉ እለት ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ለመስራት ከጫፍ ጫፍ በነቂስ እየወጡ ነዉ፡፡ ከብረት በጠነከረዉ አንድነታችን ዘር ፣ ቀለም ፣ ሀይማኖት ፣ እድሜ ፣ ፆታ ሳይለየዉ ወርቃማ ታሪክ ለማስመዝገብ አንድ ብለን ጀምረናል። በዛሬዉ እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል የአንድነታችን ሃይል ደምቆ ይታያል፡፡ እኛ አትዮያዊያን በአንድነት ተነስተን ፣ በህብረት ተባብረን ፣ በአንድ ጀምበር 600 ሚለዮን ችግኝ በመትከል…
“ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተገናኝተን በኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በአጋርነት እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ለነበረን ጠቃሚ የሃሳብ ልውውጥና ቀጣይነት ላለው አጋርነት ምስጋናዬ የላቀ ነው።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 42