Similar Posts
“የኛ አባቶች አድዋ ላይ ገድል ሰርተዋል። እኔና እናንተም በግሪን ሌጋሲ ሌላ ገድል እየሰራን ነው፤ ልጆቻችንም ሁለት የሉዓላዊነት መገለጫዎችን ያስባሉ!”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 22
በኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚታየው የእሴት ሰንሰለትን በተመለከተ !
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚታየው የእሴት ሰንሰለት በበርካታ ሁኔታዎች የሚገለጽ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ የዘርፉ እንቅስቃሴዎች ነገ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ በእርግጠኝነት መተንበይ የማይቻልበት ዓለም አቀፋዊ ተጨባጭ ሁኔታ ተፈጥሯል። በተለይም የተለያዩ አገራት የራሳቸውን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሲሉ በሌሎች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ የንግድ ውጥረቶች እንዲፈጠሩ የሚያደርጉበት አጋጣሚ መኖሩን መገንዘብ ያስፈልጋል። ይህም በዓለም አቀፍ የንግድ…
“በቅርቡ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ ይምመረቃል ፣ ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውንም ሆነ በአካባቢው ያለውን ወርቅ ለመጠቀም የሚያግዝ ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባትን ኢትዮጵያ ዕውን እናደርጋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል፡፡ በውይይቱም በተሰሩ ዋና ዋና ሥራዎች እና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር ምክክር መደረጉን ገልፀዋል፡፡ የዜጎች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባትና የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባትን ኢትዮጵያ ዕውን እናደርጋለን ሲሉም አስገንዝበዋል፡፡ Post Views: 258
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያን በተመለከተ
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት ከ100 ሚሊዮን በላይ ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን፤ ይህም የኢትዮጵያ አየር መንገድን በአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ በቻ ሳይሆን ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ባለቤት ያደርገዋል። ለዚህ ግዙፍ የ10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንትም ኢትዮጵያን በቀጣይነት የአፍሪካ የአቬሽን ማእከል ሆና እንድትቀጥል ያደርጋታል። Office of the Prime Minister-Ethiopia #የጠሚሩምላሾች #PMOEthiopia Post Views: 191
የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ምሰሶ እየሆነ ነው
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም መንግስት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ለኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ የሆነውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ በሰጠው ልዩ ትኩረትና ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነዉ፡፡ ዘርፉን ይበልጥ ተወዳዳሪ ለማድረግ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎችም ሀገራዊ የምርት አቅምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር አድርጓል፡፡ መንግስት ስር ነቀል የፖሊሲ ክለሳ በማድረጉ የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲያንሰራራ ምቹ መደላድል ፈጥሯል፡፡ የፖሊሲዉ ዋና…

