የህዳሴ ግድብ በተርባይን ከሚያልፈው ውሃ በተጨማሪ በግድቡ ውሃ ማስተንፈሻ በሮች / Spillway/ በአንድ ሰከንድ 2800 ሜትር ኪዮብ ውሃ ወደ ተፋሰስ ሀገራት መልቀቅ ጀምራል።


Post Views: 282
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 15
ኢትዮጵያ በሚመጥናት ከፍታ ልክ የሚያስቀምጣትን የማንሰራራት ጉዞ ጀምራለች፡፡ በጊዜ ምሕዋር ውስጥ ሲያጋጥሟት የነበሩ አንጋዳዎችን በብስለት እየተሻገረች ከፍታዋን በመያዝ ላይ ናት፡፡ የአይችሉም ትርክትን በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሰብራለች፤ ብርሃንን ለምሥራቅ አፍሪካ ፈንጥቃለች፡፡ ያለማንም ዕርዳታ በኢትዮጵያውያን ሀብት፣ ድካም፣ ዕውቀትና ጥረት ሕዳሴን በማጠናቀቅ ኢንዱስትሪዎቿን በበቂ ታዳሽ ኃይል የምታንቀሳቀስ፣ ከዚያም አልፎ ለጎረቤት አገራት የምታጋራ ኾናለች፡፡ በውኃ ሀብቶቿ በፍትሐዊነት በመጠቀም ዐዲስ…
ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከነበረው ግትር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰብ ተላቃ፣ ትኩረቱን በተግባራዊ አፈጻጸም ላይ ያደረገ አዲስ ገቢር ነበብ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እይታ የተቃኘ የፖሊሲ ማዕቀፍ መከተል ከጀመረች ሰነባብታለች። ይኅው አዲስ አቅጣጫ፤ ሀገሪቱ ለወቅታዊ የዓለምና የሀገር ውስጥ ነባራዊ ሁኔታዎች ምላሽ የሚሰጡ ተግባራዊ መፍትሄዎችን እንድትቀይስ አስችሏታል። በተለይም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሪፎርም ጉዞ፣ መንግሥትንና የግሉን ዘርፍ እንደ ወሳኝ…
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 89
የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ግንቦት 14/2018 ዓ.ም መገናኛ ብዙኃን የዲሞክራሲ ሥርዐት ግንባታ አስቻይ መሠረተ ልማት ናቸው፡፡ መገናኛ ብዙኃን በሚዛናዊነት እና ገለልተኛነት የማገልገል ኃላፊነት ያለባቸዉ የዴሞክራሲ ተቋማት ናቸው፡፡ ኢትዮጵያም ይህንን መርሕ በሕገ መንግሥቷ ያረጋገጠች ሀገር ናት፡፡ ይህ ማለት ግን መገናኛ ብዙኃን የሚሠሩበት ሀገር እና የሚያገለግሉት ሕዝብ ብሔራዊ ጥቅም አይመለከታቸዉም ማለት አይደለም፡፡ ገለልተኛነታቸዉ ሕጋዊ አሠራርን ከመጠበቅ፣ ለአንድ…