Similar Posts
ዲጂታል ኢኮኖሚ፡ ከመሰረተ ልማት ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት
● የቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 87.9 ሚሊዮን አድጓል ● 99.8% የህዝብ ተደራሽነት (ሽፋን) ● ቴሌብር (Telebirr)፦ 58 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች | 7.5 ትሪሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ● የዘርፉ ገቢ ከ37 ቢሊዮን ብር ወደ 162+ ቢሊዮን ብር አድጓል ተፅዕኖው፦ ● ዝቅተኛ የግብይት (ትራንዛክሽን) ወጪ ● ሰፊ የፋይናንስ አካታችነት ● በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለሚመራ የመንግስት አስተዳደር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዳር እና ታህሳስ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።
ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ልዩ ቆይታ ክፍል 2
Post Views: 209
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል። የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት ይበልጥ እንደምናሳድግ ጽኑ ፍላጎት አለን።” Post Views: 29
ኢፍጣር በድሬደዋ
የረመዳን ኢፍጣር ከድሬደዋ ነዋሪዎች ጋር። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 56
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በጀግኖቻችን መዘከሪያ እና የከተማችን አዲስ ገፅታ በሆነው በአዲስ ስፖርት ፓርክ ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 40
