Similar Posts
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ በአፍሪካ አፈር ሲካሄድ የመጀመሪያ መዳረሻውን ኢትዮጵያ አድርጓል
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱ የአፍሪካ-ጣሊያን ግንኙነት በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአፍሪካ-ጣሊያን ፎረም መካሄድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከሮም ውጭ ሲካሄድ ይህ የመጀመሪያው ነው ያሉት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣ በአፍሪካ አፈር ሲካሄድ የመጀመሪያዋ መዳረሻ ኢትዮጵያ መሆኗ ሀገራችን አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከማስተሳሰር አንጻር ያላትን…
በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡ መጋቢት 18/2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው…
የዘንድሮ ሩዝ ምርት ከአምናው በእጅጉ የሰፋ ነው::
Post Views: 1,505
የወርሀ ሚያዝያ እና ግንቦት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 31
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ያደረጉት ውይይት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 43
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዝዳንት የሆኑትን ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
መሪዎቹ የወል ጥቅም ላይ በተመሰረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። #EthiopiaHosts #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 61

