የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ – በምስል
PMOEthiopia





PMOEthiopia





ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን ተገኝተዋል። ጉዞው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው።Office of the Prime Minister-Ethiopia Post Views: 274
ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ ዐቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ዐዲስ የፓን አፍሪካኒዝም አብነት መኾኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዉ አርቲ አፍሪካ ባዘጋጀዉ የአፍሪካ የሚዲያ ዕውቅና መድረክ ዋዜማ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ማእከልነቷን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም በማሳካት እንደገና ማስቀጠሏን አመልክተዋል፡፡…
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 36
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 36
በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብርአማካኝነት የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በመጠቀም ከፍተኛ ዋጋያለው የኢኮኖሚ ምሰሶ እየገነባን እንገኛለን። ኢትዮጵያ በሀሮደንዲ ሎጅ አማካኝነት ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የቱሪስትመዳረሻነቷን የምታጠናክር ሲሆን፤ ተፈጥሯዊ ውበታችንከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር ሲቀናጅ በማንኛውም መድረክተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል በተግባር አረጋግጣለች። ይህፕሮጀክት ለክልላዊ ዕድገት መፋጠን እንደ ማነቃቂያየሚያገለግል ከመሆኑም በላይ፣ በሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ላይየሚደረግ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት ዘላቂ ልማትንእንደሚያረጋግጥና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ መጻኢ ዕድልእንደሚያጠናክር ማረጋገጫ…
“ስለዘገየን አንቆጭም፤ ነገር ግን ይህን ስለሰራን ደግሞ አንረካም። ሩጫችን ገና ብዙ ነው፤ አፋር ገና አልተነካም። ይህንን እንደ መነሻና ጅማሮ በመውሰድ ይበልጥ አልቀን ለማስቀጠል እንተጋለን።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 41
