የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication












ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል፡፡ አገልግሎቱ ከተሰጡት ኃላፊነቶች መካከል የተቀናጀ እና የተናበበ የተግባቦት ሥራ ከፌዴራል እና ከክልል ኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር መዘርጋት፣ በትብብር መሥራት እና ለክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮዎች የተግባቦት ሥራን ለማከናወን የሚያስችል አቅም መገንባት ይገኝበታል፡፡ ይህንን ኃላፊነቱን…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 28
“በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 72
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 73
“ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሰው ተኮርና ለሁሉም ሴክተሮች ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ሲሆን በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት ስራውን በተጨባጭ ውጤት የምናሳይበት ጭምር ነው። ስትራቴጂው በግልጽ የአስተዳደር ስርዓት፣ በሚለካ ውጤት እና በተጠያቂነት ላይ ተመስርቶ በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ ይሆናሉ። ለዚህ ደግሞ ሁሉም የሚመለከተው አካል የጋራ ርብርብ ማድረግ ይጠበቅበታል።” ሚሪያም አሊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል…