የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን
ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል።
የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት ይበልጥ እንደምናሳድግ ጽኑ ፍላጎት አለን።”



“የቤኒን ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒን
ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል።
የሁለትዮሽ ግንኙነታችን መጠናከር እና በጋራ ጥቅሞች ላይ የላቀ ትብብር ለማድረግ በሚያስችሉ እድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለጥልቅ አጋርነት እና ለዘላቂ ወዳጅነት ያለንን የጋራ ቁርጠኝነት ይበልጥ እንደምናሳድግ ጽኑ ፍላጎት አለን።”



Post Views: 49
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2027 የሚካሄደውን 32ኛውን የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ COP32 እንድታስተናግድ መመረጧ፤ የሀገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ተሰሚነት ለማሳደግ፣ በመሰረተ ልማት እና በአረንጓዴ ልማት ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል። ዓለም አቀፍ መሪዎች፣ ባለሀብቶች እና ድርጅቶች የሚታደሙበት ይህ ታላቅ ሁነት፤ የኢኮኖሚ እድገትን ያነቃቃል፣ የሥራ ዕድል ይፈጥራል እንዲሁም የሀገር ውስጥ ንግድን ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም በሕዝብ አገልግሎቶች እና…
የኢትዮጵያ መንግሥት ወጣቶች የራሳቸውን የፈጠራ ስራዎች (startups) እንዲጀምሩ፣ ወደ ስራው ዓለም እንዲቀላቀሉ እና በዘመናዊው ኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስችሏቸውን ተግባራዊ ክህሎቶች ለማስጨበጥ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሃ ግብሮች ላይ ሐብት ፈሰሰ እያደረገ ይገኛል። በሙያ፣ በቴክኖሎጂ እና በስራ ፈጠራ ዘርፎች ላይ ቀጥተኛ ልምድ በመስጠት፣ እነዚህ መርሃ ግብሮች አዳዲስ ፈጠራዎችን ያነቃቃሉ፤ የሥራ ዕድሎችን ይፈጥራሉ፤ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገትን…
የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 13
-አቶ ከበደ ዴሲሳ-የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ መንግስት ምርትን በብዛትና በጥራት በማምረት እና የአርሶ አደሩን ኑሮ የሚቀይሩ ስራዎችን በመስራት የተያዘዉን በምግብ ራስን የመቻል ግብ እዉን እያደረገ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ገለጹ፡፡ በኢፌድሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ቡድን በአርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ ዉስጥ…
ሚያዝያ 15/8/2018 ዓ.ም የሀገርን የመረጃ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በተተገበረው የሦስት ዓመት የስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም፣ በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የ2.6 ሚሊዮን የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ እንዲሁም ከ23 ዓመታት በኋላ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ ሀገራዊ የግብርና ቆጠራ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። ይህ ርምጃ ሀገሪቱ ከውጭ ተቋማት የመረጃ ጥገኝነት ተላቅቃ የራሷን የኢኮኖሚ ትንበያና ፖሊሲ ደህንነቱ በተጠበቀና አስተማማኝ መረጃ ላይ እንድትመሠርት አቅም የፈጠረ…