ይህን ያውቁ ኖሯል?
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው።
ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል።



የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው።
ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል።



በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበውን የኢትዮጵያ ወጣቶች የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭን እንዲቀላቀሉ እና የክረምቱ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት የተሳታፊዎችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን ለማድረስ የተደረገውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተናጋጅነት በኢኒሼቲቩ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር ተካሂዷል። ይህ ዝግጅት የዘርፉን መሪዎችና ፖሊሲ አውጭዎች፣ የምስክር ወረቀት ያላቸውን የኢኒሼቲቩን ተመራቂዎች እና ወጣት ባለሙያዎችን በአንድነት…
መቀመጫው የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል። በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ) ወደ 145 በላይ መዳረሻዎች መብረር ሲታሰብ አንድ አውሮፕላን ጣቢያ እንደማይበቃ ግልጽ ይሆናል። ስለዚህም ተጨማሪ ማረፊያ መሥራት ይገባል። ትልቅ ታሪክ። የላቀ ትስስር። የላቀ እቅድ። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 111
ለባሕር ዳርና ለአካባቢው ዘርፈ ብዙ ትሩፋት ይዞ የመጣውን ፈለገ ግዮን ኢኮ ሪዞርት ዛሬ መርቀን ለአገልግሎት ከፍተናል። ዳርቻ የለሽ የተፈጥሮ ውበት ከሰው ልጆች ትጋት ጋር ሲደመር ምን ውጤት እንደሚገኝ ባሕር ዳር ማሳያ ናት። በባሕር ዳር በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ እና በዓለም ትልቁ ወንዝ የሚገናኙባት ከተማ ናት። ዙሪያዋ ፈጣሪ የሰውን መንፈስ በነፍስም በሥጋም ለማደስ የፈጠረው አካባቢ ነው። በወዲያ…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በቴሌኮም ዘርፍ በርካታ ውጤቶች የተመዘገቡበት ነው። ለአብነትም የሞባይል ደንበኞች ቁጥርን 97 ሚሊዮን ማድረስ የተቻለ ሲሆን፣ ከዚህም ውስጥ 57 ሚሊዮኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሆነዋል። አንድ ሺህ ሰለሳ ከተሞችም የ4ጂ ኔትወርክ ተደራሽ ሆኗል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የሞባይል ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 128 ሚሊዮን የሚደርስ ሲሆን፣ የ5ጂ ኔትወርክ ሽፋንን 100 ከተሞች ይደርሳል። በ2030 የዲጂታል ክፍያን ከአጠቃላይ…
ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ጫናዎችን በጽናት በመመከት፣ ፈተናን ወደ ታሪካዊ ዕድል መቀየር የሚቻለው በውስጣዊ ዐቅም ልዕልና እንጂ በውጭ ጥገኝነት እንዳልሆነ በተግባር አሳይታለች። መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የነደፋቸው የልማት እና የሪፎርም ማዕቀፎች ሀገሪቱን ከውጭ ተጽዕኖዎች በሂደት በማላቀቅ፣ በማንኛውም ፈተና ውስጥ የማይበገር ሁሉን አቀፍ ሉዓላዊነት እንዲገነባ መሠረት እየጣለ ይገኛል። በግብርናው ዘርፍ…
“ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት አድርገናል።በውይይታችን የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከርን ሲሆን፣ በተለያዩ ዘርፎች ያለንን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 79