ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረጋችሁት 7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ኢትዮጵያውያን ልትኮሩ ይገባል።
የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
See less
የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን መሪ ኡሁሩ ኬንያታ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
See less
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁለት መሠረታዊ አስቻይ ጉዳዮች አሉ። አንደኛው የኤሌክትሪክ ተደራሽነት ነው። የኤሌክትሪክ ተደራሽነት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ምግብ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል። የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ጋጄቶች ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። በመሆኑም በሁሉም አማራጮች የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ማስፋት አለብን። ሁለተኛው የኢንተርኔት ትስስር ነው። በርካታ ከተሞች የኢንተርኔት ትስስር ተጠቃሚ ሆነዋል። ነገር ግን በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ይህን ትስስር በሁሉም አካባቢዎች…
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማካሪ የሆኑት ሚሪያም ሰዒድ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ተበታትነው የነበሩ አሠራሮችን በዲጂታል ማንነት፣ በክፍያ እና በዳታ ልውውጥ የተቀናጁ የኢኮኖሚ መዋቅሮች ውስጥ በማስገባት፣ የመንግሥት አገልግሎቶችን በማገናኘት እንዲሁም የሃገር በቀል አቅምን በጋራ በማሳደግ፣ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ምቹ የሆነ የኢኮኖሚ መሠረት እየጣለችና ይሄንኑ ሪፎርም ወደ ምርታማነት እየቀየረች እንደምትገኝ አብራርተዋል። Post Views: 7
የረመዳን ኢፍጣር ከድሬደዋ ነዋሪዎች ጋር። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
መስከረም 6/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶር) አራተኛውን “የመደመር መንግስት” የተሰኘዉን መጽሐፍ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬክሽን ማዕከል በትላንትናው ዕለት በይፋ አስመርቀዋል፡፡ አድሱ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ብልጽግና ጉዞ ዉስጥ የተገኙ ሁሉ አቀፍ ዉጤቶችና ተግዳሮቶች፣ እድሎችና ስጋቶች፣ እንዲሁም ተጨባጭ መፍትሔዎችን በማቅረብ የመደመር ፍልስፍናን በጥልቀት የሚተነትን ነዉ፡፡ በተለይም መጽሐፉ በዲጂታል ኢትዮጵያ የታገዘ ቀልጣፋ የህዝብ አስተዳደር ገጽታ፣ ሀገራዊ አንድነት እና…
እነዚህ ጥረቶች የቧንቧ ውሃ ስርዓቶችን ማስፋፋትን፣ ግድቦችንና የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ማደስን እንዲሁም ግብርናንና የምግብ ዋስትናን ለመደገፍ የመስኖና የውሃ ክምችት ፕሮጀክቶችን ማልማትን ያካትታሉ። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የፅዳትና ሳኒቴሽን አገልግሎትን በማሻሻል፣ በውሃ ወለድ በሽታዎችን በመቀነስ፣ እንዲሁም ድርቅንና የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅምን በማጠናከር ላይ ያተኩራሉ። ኢትዮጵያ ለዘላቂ የውሃ አያያዝ እና ፍትሃዊ ተደራሽነት ቅድሚያ በመስጠት፣ ማህበረቡ ለጤው፣ ለኑሮው እና ለኢኮኖሚ…
ፈጠራን መሰረተ ልማት ያደረገ እና በሁሉም መስክ ሉዓላዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተነደፈ ሀገራዊ ትልምና ራዕይ ነው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ታኅሳስ 14/2018 ዓ.ም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሀገሪቱን የዲጂታል ሽግግርን በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በመንግሥት አሥተዳደር ማዕቀፍ ዉስጥ ለማካተትና በእስካሁኑ የተመዘገቡ የኢኮኖሚ ስኬቶችን ይበልጥ ለማጠናከር የተነደፈ ሀገራዊ ራዕይ ነዉ፡፡ ዕቅዱ ሁሉን አቀፍ እድገት እና ዓለም አቀፍ…
