ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
PMOEthiopia
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው ! የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጥቅምት 22/02/2018 መንግሥት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለማምረት እንዲቻል የተኪ ምርት ስትራቴጂን በመቅረጽ ወደ ሥራ በመግባቱ ከፍተኛ ውጤቶች ተመዝገባዋል ። ስትራቴጂው የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር፣ የወጪ-ገቢ ምርት እንዲመጣጠን እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን እንዲረጋገጥ እያደረገ ይገኛል ። በተለይ በውስጥ…
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን? #ገበታለሸገር#ገበታለሀገር#ገበታለትውልድ #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 48
ሕዳር 21/2018 ዓ.ም በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለዉጥ ማዕቀፍ መሰረት ኢትዮጵያ 32ኛውን የፓርቲዎች ጉባኤ (ኮፕ-32)ን ለማዘጋጀት መመረጧ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ዕውቅና የሚሰጥ ነዉ፡፡ ይህ ዉሳኔ በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ ዕድል በመሆኑ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና በመቆጣጠር ሂደት ዉስጥ የመሪነት ሚናዋን በተግባር እንድታሳይ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ የጉባዔዉ ዝግጅት ኢትዮጵያን እንደ ተሳታፊ…
ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ማራኪ ሆነው እንዲደራጁ ማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እና የሰው ሀይል በማደራጀት ትኩረት…
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም የቱሪዝም ዘርፍ ከሀገራዊ የልማት አጀንዳ ውስጥ አንዱ የስትራቴጂክ ምሰሶ በመሆኑ መንግሥት የኢኮኖሚ እድገቱን ለማስቀጠል፣ የሥራ እድሎችን ለመፍጠር እና የአገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ገጽታን ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፣ አመርቂ ዉጤቶችም ተመዝግቧል፡፡ በገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሃገር እና ገበታ ለትውልድ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ማለትም የወንጪ ደንዲ፣ ጎርጎራና ሀላላ ኬላ ኢኮ-ቱሪዝም፣ እንዲሁም በብሔራዊ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኢኮ-ሎጆች…