Similar Posts
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት PMOEthiopia Post Views: 71
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ከተሰራው እና በመጠናቀቅ ላይ ከሚገኘው የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል።
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 65
“እንደ ሃገር የሚከናወኑ የልማት ተግባራት ትርጉም ባለው የኮሙኒኬሽን ስራ መደገፍ ይገባቸዋል፡፡”
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን፣ በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር እንዲሁም በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደሮች ተገኝተው የተከናወኑ የልማትና የኮሙኒኬሽን ተግባራትን ምልከታ አድርገዋል:: በጉብኝቱ ወቅት በዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የተሰሩ ስራዎች ለሌሎች አካባቢዎች በተምሳሌትነት የሚወሰዱ መሆናቸው ገልጸው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጂቡቲ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 36
ኢትዮጵያ ዜጎችን ከተረጂነት ለማለቀቅ የነደፈችው ስልታዊ ሽግግር ፍሬ እያፈራ ነው!
ሚያዝያ 22/ 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ራስን በምግብ ለመቻል የነደፈችው ስትራቴጂካዊ ፖሊሲ ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት የማሸጋገር ተከታታይ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ይህ ለዘመናት በጠባቂነት ተገድቦ የነበረው ግዙፍ የሰው ኃይል፣ ወደ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት የሚያደርገው ሽግግር በአስተማማኝ መሰረት ላይ ሆኖ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ዛሬ የጀመርነው የፖሊሲ ስኬት፣ የነገዋን በምግብ ራሷን የቻለች ኢትዮጵያን እውን የሚያደርግ እየተፋጠነ ያለ…
በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለው የወንዝ ዳርቻ ልማት የወንዝ ተፋሰሶችን ከንፁህ አድርጎ ማከም እና መልሶ ህያው ከማድረግ ባሻገር በታየ ሁሉን አቀፍ ርዕይ የተመራ ነው።
ይኽ አሰራር በወንዝ ዳርቻዎች የመሠረተ ልማቶችን በማስተሳሰር ላይ ያተኩራል። በሁለቱ አቅጣጫ የወንዝ ዳርቻዎች እንደየሁኔታው 50 ሜትር የመተንፈሻ እና መናፈሻ ዞኖች የተሰናዱበትም ነው። በእነዚህ ኮሪደሮች ያለውን የመሬት አጠቃቀም በማደራጀት ብክለትን ወና የጎርፍ ስጋትን ለማስወገድ በሚያስችል ሁኔታ ተሰርቷል። የቀደመውን ሥነምኅዳር ለመመለስ፣ ህዝባዊ ስፍራዎችን ለመገንባት፣ የመንቀሳቀሻ መንገዶችን ለማቆራኘት ብሎም የኢኮኖሚ እድሎችን ለማስፋት ጥረት ተደርጓል። ይኽ እንደየተጨባጭ ሁኔታው በመለዋወጥ…
