ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ
“ትልቅ ታሪክ ኖሮን ግን እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረም”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ትልቅ ታሪክ ኖሮን ግን እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረም”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 38
ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ወራቶች ብቻ በርካታ ዲፕሎማቶችን በመቀበል የአለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ስትራቴጂካዊ ማዕከልነቷን በተግባር አረጋግጣለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን ከቡሩንዲ፣ከላይቤሪያ እና ከፖርቹጋል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በአዲስ አበባ ስኬታማ ውይይት አድርገዋል። ከዚህ በተጨማሪም የብራዚል፣ የቱርክ፣ የማሌዥያ፣ ጣሊያን እና የእስራኤል መሪዎችን እንዲሁም የቻይና እና የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ተቀብለው አነጋግረዋል። እንደ ኬንያ፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል። የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ። Post Views: 90
• የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመት 8 ሚሊዮን ሰዉ ሲያጓጓዝ የነበረ ሲሆን፣ ባለፉት 6 ወራት 10.7 ሚሊዮን ሰዉ አጓጉዟል፡፡ በዚህ ዓመት በትንሹ ወደ 22 ሚሊዮን ለማድረስ እየተሰራ ነዉ፡፡ አየር መንገዱ በመጠን፣ በመዳረሻና በሚያጓጉዘዉ ሰዉ በእጅጉ ጨምሯል፡፡ • ሞባይልን በተመለከተ በለዉጡ ጊዜ 37 ሚሊዮን ዜጎች ሞባይልን ይጠቀሙ ነበር፡፡ ዘሬ ኢትዮ-ቴሌኮም ብቻ 87 ሚሊዮን ዜጎች፣ ሳፋሪኮም ደግሞ ከ10…
እነዚህ ጥረቶች የቧንቧ ውሃ ስርዓቶችን ማስፋፋትን፣ ግድቦችንና የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ማደስን እንዲሁም ግብርናንና የምግብ ዋስትናን ለመደገፍ የመስኖና የውሃ ክምችት ፕሮጀክቶችን ማልማትን ያካትታሉ። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የፅዳትና ሳኒቴሽን አገልግሎትን በማሻሻል፣ በውሃ ወለድ በሽታዎችን በመቀነስ፣ እንዲሁም ድርቅንና የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋም አቅምን በማጠናከር ላይ ያተኩራሉ። ኢትዮጵያ ለዘላቂ የውሃ አያያዝ እና ፍትሃዊ ተደራሽነት ቅድሚያ በመስጠት፣ ማህበረቡ ለጤው፣ ለኑሮው እና ለኢኮኖሚ…
“ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሰው ተኮርና ለሁሉም ሴክተሮች ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ሲሆን በዲጂታል 2025 የተመዘገቡ የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋት ስራውን በተጨባጭ ውጤት የምናሳይበት ጭምር ነው። ስትራቴጂው በግልጽ የአስተዳደር ስርዓት፣ በሚለካ ውጤት እና በተጠያቂነት ላይ ተመስርቶ በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ ይሆናሉ። ለዚህ ደግሞ ሁሉም የሚመለከተው አካል የጋራ ርብርብ ማድረግ ይጠበቅበታል።” ሚሪያም አሊ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል…