Similar Posts
የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም መካሄድ ጀምሯል
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀችው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በሚል መሪ ሀሳብ በአድዋ ሙዚየም መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ከ47 በላይ የአፍሪካ አገራት ተወካዮች፣ የአፍሪካ ከተሞች ከንቲባዎች፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ ሥራዎችን ገምግመዋል።
ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019 ስታዘጋጅ በተናበበ፣ በተቀናጀ ፣ በጠንካራ ጥረት በሚገለጥ የዜጎች ተሳትፎ ስኬታማ መድረክን ለማስተናገድ ከወዲሁ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥታለች። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication…
ሕዝባዊ ዉይይቶች የሰላምና ጸጥታ መሠረት ናቸዉ
ታኅሳስ 13/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ምክንያቱም ከሰላም የበለጠ ምንም ነገር የሌለ በመሆኑ፡፡ ሰላም ለሰው ልጅ እድገትም ሆነ ለሀገር ግንባታ ሂደት ዋንኛዉ መነሻ ነው፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የተደረጉ ሕዝባዊ ዉይይቶች የሕዝብ ድምጽ ጎልቶ እንዲሰማ ማድረጉንና ሕዝቡ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ቁርጠኛ መሆኑን የታየበት ሁነኛ መድረክ ነበር፡፡ የዉይይቱ ተሳታፊዎች…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (COP)፤ በየዓመቱ የሚካሄድ የዓለማችን ትልቁ የአየር ንብረት መድረክ ነው።
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2027 የሚካሄደውን 32ኛውን የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ COP32 እንድታስተናግድ መመረጧ፤ የሀገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ተሰሚነት ለማሳደግ፣ በመሰረተ ልማት እና በአረንጓዴ ልማት ዘርፎች ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል። ዓለም አቀፍ መሪዎች፣ ባለሀብቶች እና ድርጅቶች የሚታደሙበት ይህ ታላቅ ሁነት፤ የኢኮኖሚ እድገትን ያነቃቃል፣ የሥራ ዕድል ይፈጥራል እንዲሁም የሀገር ውስጥ ንግድን ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም በሕዝብ አገልግሎቶች እና…
በመደመር መንግሥት የኢኮኖሚ ስትራቴጂ የታገዘው የግብርናው ዘርፍ፣ ፈጣን ዕድገትን በማረጋገጥ የሀገራችንን ራስን የመቻል ርዕይ እውን እያደረገ ይገኛል።
የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት እና የሥራ ዕድልን በመፍጠር፣ ዘርፉ ለሌሎች ኢንዱስትሪዎችም የማይናወጥ መሠረት ሆኗል። ይኸው ወሳኝ እመርታ በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር አማካኝነት በሀገር በቀል መፍትሔዎች የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት መለወጥና የሀገርን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚቻል በተግባር እያሳየን ነው። በጋራ እናልማ፣ እናምርት፣ እንበልጽግ! #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 10

