“መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያና ለልጆቻችን በጣም በጣም ተስፋ ሰጪና ብሩህ ነው።”

የትራንስፖርት ዋጋ ከቀነስን፣ በቤት ግንባታ ፕሮግራም በተቻለ መጠን ቤት ማቅረብ ከቻልን እና ምግብ ላይ የጀመርነው ሥራ ከሠራን፤ ሰዎች ባላቸው ገቢ ልክ የተሻለ ኑሮ ለመኖር የሚያስችል ዕድል ያገኛሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Similar Posts