በተጨማሪም በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፦
1) ክቡር አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ
2) ክቡር አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ጽ/ቤት ሃላፊና የካብኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
3) ክብርት ወ/ሮ እናትአለም መለሰ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር
4) ክቡር አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር
PMOEthiopia




