“በጎርጎራ ጣናነሽ የተሰኘችዉን ጀልባ ሥራ አስጀምረናል”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“በጎርጎራ ጣናነሽ የተሰኘችዉን ጀልባ ሥራ አስጀምረናል። በጣና ውሃ ላይ እየቀዘፈች ባሕር ዳር ከተማን ከጎርጎራ ኤኮ ሎጅ ማገናኘት ጀምራለች። ከ180 ተጓዦች በላይ የማጓጓዝ አቅም ያላት ጣናነሽ ለጉብኝት፣ ለመዝናናት እና አስደማሚውን የጣና ሀይቅ የተፈጥሮ ከባቢ ለመጎብኘት ወደ ጎርጎራ ኤኮ ሎጅ የሚደረገውን ጉዞ የበለጠ ምቹ አድርጋዋለች።

In Gorgora, we’ve launched the voyage of the Tananesh Ferry, now gracefully cruising the waters of Lake Tana, connecting Bahir Dar City with the newly established Dine for Generations project — Gorgora Eco Lodge. With a capacity of over 180 passengers, Tananesh makes the remarkable Gorgora Eco Lodge more accessible than ever before; a truly worthy destination to visit, relax, and admire the breathtaking natural beauty of Lake Tana.”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Similar Posts