Similar Posts
በተለያዩ ክልሎች አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡
በተለያዩ ክልሎች አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡ መንግስት ለዓመቱ ገዥ እንዲፈጸም ካደረገው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ669 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ ተጓጉዞ ካለፈው ዓመት ከተረፈው 210 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ጋር ተጨምሮ ከ879…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ ሐምሌ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ያለው የጸጥታ ሁኔታ በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርአት መቆጣጠር እንደማይቻል በመግለጽ ለፌዴራል መንግስት ጥያቄ ማቅረቡን አስታውሰዋል፡፡ ይህን ተከትሎ መንግሥት ሰላምን፣ የሃገር ደህንነትን እንዲሁም ሕገ መንግስታዊ ስርአትን የማስከበር ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ በክልሉ የሚታየውን ሕገ ወጥ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) መልዕክት!!
በሁለትዮሽ መድረካችን ወቅት ላደረግነው ጥልቅ ውይይት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን አመሰግናለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ ግንኙነታችን እያደገ ቀጥሏል። ከዚህ በተጨማሪ የጋራችን የሆነው የብሪክስ መድረክ ሰፋ ላለ የኢኮኖሚ ትብብር እንድንሰራ በር ከፍቶልናል። Post Views: 242
የኮሙኒኬሽን ተቋማት በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተናበበና የተቀናጀ የመረጃ ተደራሽነትን ይበልጥ ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተናበበና የተቀናጀ መረጃ ከተቋማት ጋር የመለዋወጥ ዐቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ መሻሻል እያመጣ እና ውጤት እየተመዘገበ መሆኑንና ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ አስታውቀዋል። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የፌዴራል እና የተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የጋራ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው።…
የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስኬታማው የቱሪክ ቆይታ
Post Views: 222
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ…
