“ነፃ ነበርን፤ ነፃነታችን ላይ የማንደራደር መሆን አለብን።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ችግሮችን በውይይት በሰላማዊ መንገድ መፍታት የሥልጣኔ ምልክት ሲሆን፣ ትዕግሥትን፣ ጽናትንና ይቅርታን መቀበል ለሀገር ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ለእናቶች የአንድ ቀን እረፍት ያለውን ዋጋ ስለምንረዳ ለሰላም ቅድሚያ ይሰጣል። በተጨማሪም ለሀገር ዋጋ መክፈል መራር እውነቶችን መቀበልን የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ይቅርታም ከእነዚያ አንዱ ነው፤ ውይይትና ሰላም ለኢትዮጵያም ሆነ ለቀጣናው ከፍተኛ ጥቅም ስላላቸው ይቅርታ ቅድሚያ ይሰጠዋል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
Post Views: 305
ኢንዱስትሪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከግብርና የተሻለ ድርሻ መያዝ ችሏል! ግብርና ከጥቅል ዓመታዊ እድገታችን 31 ነጥብ 4 በመቶ ድርሻ አለው። ኢንዱስትሪ ደግሞ 31 ነጥብ 8 በመቶ ድርሻ በመያዝ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጥቅል ዓመታዊ እድገታችን ከግብርና የተሻለ ድርሻ መያዝ ችሏል። ይህ እንግዲህ ኢንዱስትሪው በፍጥነት እያደገ መሆኑን የሚያመላክት ነው። Post Views: 11
Post Views: 1,541
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የጋራ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ የሆኑ ችግሮቻቸዉን በምክክር ለመፍታት ቆራጥ ርምጃ ወስደው የተነሡበት ወቅት ነው። ሀገራችን በበርካታ ጉዳዮች በተቃርኖዎች ውስጥ ለረዥም ዘመናት ስትናጥ እና በአስከፊ ግጭቶች ውስጥ ስታልፍ ቆይታለች። በተለይም ለረዥም ዓመታት እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በፖለቲካ እና በሐሳብ መሪዎች እንዲሁም በኅብረተሰቡ ክፍሎች መካከል ልዩነት እና አለመግባባቶች ኖረዋል። እነዚህን አለመግባባቶች…
ኢትዮጵያዊነት ብያኔዉ የተሻለ ዓልሞ የላቀ ማሳካት ነው! ኢትዮጵያ የቀደምት ሥልጣኔ መነሻ፣ የጥቍር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል ብቻ አይደለችም፤ ኢትዮጵያ የመጪዉ ትውልድ የተስፋ ምድር ጭምር ናት፡፡ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በጋራ ሉዓላዊነትን ከማስከበር ባሻገር የሚገለጹ፣ የመቻል ተምሳሌቶች ናቸው፡፡ “በጋራ እንችላለን” ብለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እውን አደረጉ፡፡ “በጋራ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብስ” ብለው ላለፉት ስድስት ዓመታት ከ40 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን…