“ችግሮችን በውይይት በሰላማዊ መንገድ መፍታት የሥልጣኔ ምልክት ሲሆን፣
“ችግሮችን በውይይት በሰላማዊ መንገድ መፍታት የሥልጣኔ ምልክት ሲሆን፣ ትዕግሥትን፣ ጽናትንና ይቅርታን መቀበል ለሀገር ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ለእናቶች የአንድ ቀን እረፍት ያለውን ዋጋ ስለምንረዳ ለሰላም ቅድሚያ ይሰጣል። በተጨማሪም ለሀገር ዋጋ መክፈል መራር እውነቶችን መቀበልን የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ይቅርታም ከእነዚያ አንዱ ነው፤ ውይይትና ሰላም ለኢትዮጵያም ሆነ ለቀጣናው ከፍተኛ ጥቅም ስላላቸው ይቅርታ ቅድሚያ ይሰጠዋል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

