አዲስ ስፖርት ፓርክ፤ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የስፖርትና የውበት አሻራ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
“ትልቅ ታሪክ ኖሮን ግን እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረም” #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 16
ይኽ አሰራር በወንዝ ዳርቻዎች የመሠረተ ልማቶችን በማስተሳሰር ላይ ያተኩራል። በሁለቱ አቅጣጫ የወንዝ ዳርቻዎች እንደየሁኔታው 50 ሜትር የመተንፈሻ እና መናፈሻ ዞኖች የተሰናዱበትም ነው። በእነዚህ ኮሪደሮች ያለውን የመሬት አጠቃቀም በማደራጀት ብክለትን ወና የጎርፍ ስጋትን ለማስወገድ በሚያስችል ሁኔታ ተሰርቷል። የቀደመውን ሥነምኅዳር ለመመለስ፣ ህዝባዊ ስፍራዎችን ለመገንባት፣ የመንቀሳቀሻ መንገዶችን ለማቆራኘት ብሎም የኢኮኖሚ እድሎችን ለማስፋት ጥረት ተደርጓል። ይኽ እንደየተጨባጭ ሁኔታው በመለዋወጥ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 53
በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም ሆኗል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 57
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በድምቀት ተቀብላለች። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 26