መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ምአዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን አመራሮች በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል፦
PMOEthiopia
የመደመርመንግሥት



ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን አመራሮች በሚኒስትር ዴዔታነት ሾመዋል፦



የረመዳን ኢፍጣር ከድሬደዋ ነዋሪዎች ጋር። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡትን የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ምዕራፍ ሁለት፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካን በይፋ መርቀዋል። እነዚህ የሶላር ፋብሪካዎች በጋራ በዓመት 11.3 ጊጋ ዋት ንጹሕ ኃይል የማመንጨት አቅም ያላቸው ሲሆን፣ የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ደግሞ በዓመት 900 ቶን ኦክስጅን፣ 40,000 ቶን ናይትሮጅን…
ማስጀመርያ መርሃ ግብር ላይ የተደረገ ውይይት። #PMOEthiopia Post Views: 146
ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን በማነቃቃት ረገድ ለንጽህ ኢነርጂ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በተለይም የኢንቨስትመንት ገጽታን በአዲስ መልክ በመቀየር ዘላቂ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እድገት እንዲገነባ እያደረገ ነዉ፡፡ ባለፉት ሰባት ዓመታት የኢንዱስትሪ መስፋፋት ኢኮኖሚውን ከማንሰራራት ባለፈ ከፍተኛ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ስቧል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ ለንፁህ ኢነርጂ ያላት ቁርጠኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ…
“በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 139
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል። Post Views: 42