Similar Posts
አሁን በመካሄድ ላይ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው። Post Views: 45
በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።
• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው። በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት ግንባታ ረገድ…
በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ዓበይት ስኬቶች | በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 41
የተዋሐደች እና የበለጸገች አፍሪካን እውን ለማድረግ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት በአፍሪካ ሕዝቦች መካከል ድልድይ መገንባትና ትስስር ማጠናከር ላይ መሥራት አለባቸው፡- ዶ.ር ለገሠ ቱሉ
ቀን-21-12-2017 የአፍሪካ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የኅብረቱ አጀንዳ 2063 እንዲሳካ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ባህል ትስስር መጠናከር ላይ እንዲያተኩር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) አሳሰቡ፡፡ 15ኛዉ የምሥራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሽን ማኅበር (East African Communication Association) ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)…
በኅዳሴ ግድብ ምረቃ ላይ የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት መንግሥታት ተጋብዘዋል፡- መንግሥት
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ አተኩረው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኃይል አቅርቦት እና የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮችን በተመለከተ ለተነሡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያም በቀጣይ መስከረም ታላቁ የኅዳሴ ግድብ እንደሚመረቅ በመግለጽ በመርሐ ግብሩ ላይ ከግድቡ ተጠቃሚ የኾኑ የታችኞቹ የተፋሰስ አገራት መንግሥታት እንዲታደሙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዓባይ…

