Similar Posts
“እውነትን የሚገልጡ ሚዲያዎችን እንፈልጋለን “
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 31
ራዕይ አቅጣጫ ይሰጣል። መደመር ጥንካሬን ያጎናፅፋል። እነዚህ ተደምረው ነገን ይገነባሉ።
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 78
ከ60 ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕግ የሚተካ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 ሆኖ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸደቀ!
ባለፉት የሪፎርም ዓመታት ሕገ መንግሥታዊነትን ለማረጋገጥ፣ የመብቶችን ጥበቃ ለማስፋትና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን የሚያስችሉ ሰፋፊ የሕግና ተቋማዊ ማሻሻያዎች የተደረጉ ሲሆን በዚህ ሒደት ከተለዩት ቁልፍ ሕጎች መካከል አንዱ የወንጀል ሥነ ሥርዓት የሕግ መድብሉ ነው። የ1954 የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕጉ ለበርካታ አሥርት ዓመታት በሥራ ላይ የቆየ በመሆኑ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግሥት እና ከወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ እንዲሁም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ…
ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በተግባር!
ለዘመናት የቆየውን የኢኮኖሚ መዛባቶችን እና የመንግሥት ጥብቅ ቁጥጥር ለመቀልበስ በ2011 ዓ.ም. የተጀመረው የመጀመሪያው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በስንዴ ምርትና በቴሌኮም ዘርፍ ታሪካዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል። በእነዚህ ስኬቶች ላይ በመመሥረት የተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፣ በንግድ ሥነ ምህዳር፣ እና በዘርፎች ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት እየሠራ ይገኛል። የዚህ ማሻሻያ ቁልፍ ማረጋገጫ…
የምሁራን ሚና ለሀገር ብልጽግና – ክፍል 1
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 80
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 70
