Similar Posts
ይህን ያውቁ ኖሯል?
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅኝት #PMOEthiopia Post Views: 58
“በኮሙኒኬሽን ተቋማትና የሕዝብ ግንኙነት መዋቅሮች የሚከናወኑ የተግባቦት ሥራዎች ዓላማ ተኮር እና ብሔራዊ ጥቅሞችን የሚያስገነዝቡ መሆን ይገባቸዋል” – የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
**************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሀገራዊ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደዉ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የክልል እና ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ተቋማት እና የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ የአገልግሎቱ፣ የክልልና ከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ተቋማት እና የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች የሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሞች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡…
ሀረር የፍቅር ከተማ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን በድምቀት ተቀብላለች። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80 አመት አፍላ ወጣት ነው
መቀመጫው የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል። በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ) ወደ 145 በላይ መዳረሻዎች መብረር ሲታሰብ አንድ አውሮፕላን ጣቢያ እንደማይበቃ ግልጽ ይሆናል። ስለዚህም ተጨማሪ ማረፊያ መሥራት ይገባል። ትልቅ ታሪክ። የላቀ ትስስር። የላቀ እቅድ። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 127
እንደ ሀገር ለተመዘገቡ የልማትና ዲሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
(ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም) በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት እንደ ሀገር የተመዘገቡ በርካታ የልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ስኬቶች፣ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድን በአዳማ ከተማ እየገመገሙ ነው። የተቋሙ የዘንድሮ አፈጻጸም ከባለፈዉ ዓመት ጋር ሲነጻጸር ዉጤታማ የኮሙኒኬሽን ሥራዎች…
የኢትዮጵያውያን 800 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀምበር የመትከል ታሪካዊ ክንውን
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ታሪካዊው ሀገራዊ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ መጀመሩን አስታውቀዋል። “ኑ ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለው ይህ መርሐ ግብር፣ የተጎዳችውን ምድር ለማከምና ለቀጣዩ ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራን ለማሳረፍ ያለመ መሆኑን ሚኒስትሯ በመግለጫቸው አብራርተዋል። አክለውም፣ ኢትዮጵያውያን በመደመር ዕሳቤ በአንድነት ሆነው ለምድር የሚሰጡትን አደራ፣ መሬትም በተራዋ…
