“ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መጥቶ፣ ኢትዮጵያን ወሮ በክብር መመለስ አይቻልም!”
— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መንግስት ራሱን ለማቆየት ሳይሆን የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ጨክኖ የሚሰራ ነው። እናንተ በያዛችሁት መንገድ መቼውም አይሳካም። ከእናነት በላይ አሻግሮ የሚያቅድ መንግስት ነው። ስለዚህ ይብቃችሁ ተመለሱ ወደ ሠላም ብትመለሱ ይሻላል ነው መልዕክቴ! Post Views: 24
ኬኒያ —-1 ነጥብ 7 ዶላር ጂቡቲ —-1 ነጥብ 77 ዶላር ኡጋንዳ —– 1 ነጥብ 57ዶላር ታንዛኒያ —– 1 ነጥብ 53 ዶላር ሩዋንዳ ——1 ነጥብ 99 ዶላር ኢትዮጵያ —–1ነጥብ 04 ዶላር Post Views: 5
ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም ራሷን እንደታላቅ ወንድም በመቁጠር እየሰራች ነው። ይሄ ደግሞ እንዲሁ የሚነገር ሳይሆን በሩዋንዳ፣ በሶማሊያ ፣ በኮንጎ፣ በላይቤሪያ ፣ በደቡብ ሱዳን ተሰልፈን ሞተን በተግባር ያሳየነው ነው። አባቶቻችን አድርገውታል፤ እኛም አድርገነዋል። ይህን በጎ ስራ ለመድገም ነው የምንዘጋጀው። Post Views: 8
ኢትዮጵያ በታሪኳ አንድም ጊዜ የሌላውን ፍለጋ ጥቃትና ወረራ ፈፅማ አታውቅም፡፡ በአንፃሩ ጠላቶችዋ በተለያዩ ዘመናት በተደጋጋሚ ከሩቅና ከቅርብ በኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈፅሟል፡፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያዊያን ተሸንፈው እጅ የሰጡበት ወቅት የለም፡፡ ሁሉንም ወራሪዎች ድል አድርገው አንገት በማስደፋት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር አስጠብቋል፡፡ከእነዚህ የወረራ ታሪክና የድል አድራጊነታችን የሁል ጊዜ ኩራታችን የሆነው ውቅያኖስን አቋርጠው ኢትዮጵያ ላይ ወረራ በመፈፀም ሉዓላዊነታችንን…