Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የዱባይ ገዢ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ግርማዊ ሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱምን አግኝቼ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በሁለቱ ሀገሮቻችን እና ሕዝቦቻችን መካከል ስላለው ጠንካራ የቢዝነስ፣ ትምህርት እና ባህል ትስስር ተነጋግረናል። ከዚህች ጠንካራ፣ ውብ እና ጽኑ ከተማ ጋር ያለን ትስስር በቀጣይ ጉብኝቶችም ይጠናከራል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 88
ተኪ ምርቶችን በበቂ ሁኔታ ማምረት አንዱ የትኩረት አቅጣጫ ነዉ
የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያለዉን ጥገኝነት ለመቀነስ እና የሀገር ውስጥ ምርትን በበቂ ሁኔታ ለማሳደግ ተኪ ምርቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ይገኛል። በዚህም ባለፈዉ ዓመት ከአራት ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት ተችሏል፡፡ የሀገራችን ኢኮኖሚያዊ እድገት ዋና ማሳያ የምርት እድገት በመሆኑ፣ መንግስት በሂደት ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር አንዱ የትኩረት…
“ኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም ገንብታ ማጠናቀቋ ለአፍሪካ ሌላ ዐዲስ ምዕራፍ ነው፡፡” የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኞችና የቀድሞ የፍሪካ መሪዎች ቤተሰቦች
ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ የቀድሞ ፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች እና ጋዜጠኞች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት በሰጡት አስተያየትም “ኢትዮጵያ ፓን አፍሪካኒዝምን በላቀ መሠረት ላይ ገንብታዋለች፤ ይህ ለአፍሪካ ሌላ ዐዲስ ምዕራፍ ነው” ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያውያን በራስ ዐቅም እና ጥረት የተገነባዉ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከዓድዋ ድል እና ከአፍሪካ ኅብረት ምሥረታ ቀጥሎ ሦስተኛዉ የፓን አፍሪካኒዝም መሠረት…
ለኢትዮ-ጣሊያን ስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ የከፈተው የ2ኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ !
የካቲት 7/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት! የኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ ከገቢራዊ ዲፕሎማሲ ወደ ስልታዊ አጋርነት በመሸጋገር፣ ሀገራዊ ጥቅሟን ከቀጠናዊ ትስስር ጋር ያስታረቀበት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። በአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና አዲስ አበባ፣ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ፣ በአፍሪካና አውሮፓ አህጉራት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ያሸጋገረ ኩነት ተደርጎ ሊወሰድ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከበርካታ የሀገር መሪዎች ጋር ሀገራዊና አህጉራዊ ፋይዳ ያላቸውን ውይይቶች አከናውነዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ ጋር በከተማ ልማት፣ በግብርና እንዲሁም በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለመተባበር የመከሩ ሲሆን፣ ከታንዛኒያዋ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር ደግሞ በቅድሚያ ትኩረት በሚሹ ዘርፎች ላይ ያላቸውን ግንኙነት ለማሳደግ ተስማምተዋል። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቲሺኬዲ ጋር በነበራቸው ቆይታም በአቪዬሽን ዘርፍ ያለውን ስኬታማ አጋርነት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ መክረዋል። ከሶማሊያ እና ሴኔጋል መሪዎች…
ሀገር ሚያሻግሩ 3 የልማት አምዶች!
የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ዓመታት የወሰዳቸው እርምጃዎች፣ የኢኮኖሚ ጥንካሬን ከዴሞክራሲያዊ ምህዳር መስፋፋትና ከአዎንታዊ የዓለም አቀፍ ገጽታ ግንባታ ጋር ለማጣመር የተደረገ ጥረት ሲሆን ይህ የለውጥ ጉዞ ለቀጣይ የሀገሪቱ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ነው። የመጀመሪያው የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት፣ ከእድገት ወደ ጥራት የሀገር አቀፍ ልማት በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የሚያሳዩት እርምጃዎች፣ የኢኮኖሚ ዕድገቱን ከመጠን (Quantity) ወደ ጥራት (Quality) ለማሸጋገር ያለመ…
