የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ጉብኝት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ሳሂባ ጋፋሮቫ ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነታችንን እና የጋራ እድገታችንን ይበልጥ በሚያሳድጉ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማና ውጤታማ ውይይት በስልክ አካሂደናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 51
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል። የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው። በጽኑ አንድነታችንና በጋራ…
ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ መረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 119
በሐረር ከተማ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከልን የጋዜጠኞችና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች ቡድን ዛሬ ጎብኝቷል፡፡ የባህል ማዕከሉ የወጣቶችን ስብዕና ለመገንባት እንዲሁም ስለ ሃገራቸውና ስለ ሃረሪ ክልል ባህላዊና ታሪካዊ እሴቶች ለማስተዋወቅ ያስችላል ተብሏል። ሐረር የመቻቻልና የፍቅር ከተማ መሆንዋን በተጨባጭ ለማሳየትና የቱሪዝም ማዕከልነቷን ለማሳደግ የባህል ማዕከሉ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የሐረሪ…
እንኳን አደረሳችሁ። ኑ ተስፋን እንትከል! ዛሬ፣ ታሪካዊ በሆነችው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር፣ ኢትዮጵያውያን 800 ሚሊዮን አረንጓዴ ችግኞችን ይዘው ወደ መሬት ዝቅ ብለው መሬትን ይዳስሳሉ። መሬትም ቃሏን የምታጸናበትና የተቀበለችውን መልሳ በዕጥፍ መስጠት እንደምትችል የምታሳይበት ልዩ ቀን ነው። ዛሬ 800 ሚሊዮን ችግኞችን ኢትዮጵያውያን በአንድነት፣ በሐሳብና በተግባር አንድነት ወደ መሬት ያወርዳሉ። በዘንድሮው ክረምት 8 ቢሊዮን ችግኞችን…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75