Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ጉዞ፡ በተግባር የታነጸበት ስራ “ዛሬ በሞጆ ተገኝተን ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬት ትልቅ ሚና የሚጫወተውንና በ60 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፍያ የመጀመሪያ ምዕራፍ አስመርቀናል። ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በዓመት እስከ 1 ሚሊዮን ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮች የማስተናገድ አቅም ያላቸው ጣቢያዎችና ዘመናዊ መጋዘኖች ያሉት ሲሆን፣ የደረቅ…
በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ ዓበይት ስኬቶች | በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 44
ተሻጋሪ ርዕይን የሰነቀ አጋርነት፤ ኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወደ ብሩህ መጻኢ ጉዞ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳይንስ ሙዚየም ያደረጉት ጉብኝት፤ ለሁለቱ ሃገራት የመጪው ዘመን የላቀ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ እና ከፊታችን ላሉ ሰፊ ዕድሎች ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት ያንጸባረቁበት ነው። #PMOEthiopia#MeetInEthiopia#EthiopiaHosts ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 84
የኮሪደር ልማት ግንባታ ያካተታቸው የመሰረተ ልማቶች፦
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ያቀፋቸዉ መሰረተ ልማቶች -በዚህ ኘሮጀክት ላይ ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ የመንገድ ልማት -4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገዶች፣ -96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኛና 100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገዶች፣ -5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ -48 የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን የሚያሳልጡ የአውቶቡስ እና የታክሲ ተርሚናሎችንና መጫኛ ማውረጃ ስፍራዎች፣ በጥቅሉ ከ 240 ኪ.ሜ በላይ የሚሆን የመንገድ እና ተያያዥ መሰረተ…
በአማራ ክልል የመሰረተ ልማት፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ዕድገትን በተግባር ያረጋገጡ ዐበይት የልማት ውጤቶችን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ካጋሩት::
ሙሉውን ሂደት ለመረዳት ምስሎቹን ይመልከቱ! #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 35
ቴክኖሎጂን በማስፋፋትና በመጠቀም የኢትዮጵያን ሕዝብ ችግሮች የመፍታት ቁርጠኝነት።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች Post Views: 33

