ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ የፋሲል ግንብን ሲጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን የፋሲል ግንብን ሲጎበኙ በምስል፤

#PMOEthiopia

Similar Posts